Exnessን ለምን ይመርጣሉ

ከገበያ-በተሻሉት ሁኔታዎቻችን የትሬዲንግ ስልትዎን እድል ያስፉት

ትሬዲንግዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሳድጉት

የእኛ መሪ የገበያ ሁኔታዎች፣ የትሬድ ባህሪያት እና የባለቤትነት ጥበቃዎች ለእርስዎ ስትራቴጂ የሚገባውን ጥቅም ይሰጡታል።

ምርጥ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች⁴ ወርቅ ላይ

የወርቅ ገበያው ሲንቀሳቀስ፣ የእኛ ዋጋ አወጣጥ ጠባብ እና ብዙውን ሰዓት ቋሚ የሆነ እንደሆነ ይቀራል።

የኪሳራ ከለላ

ኪሳራዎችን ለማዘግየት ወይም ሙሉ ለሙሉ ለማስወገድ በተሰሩት ልዩ የከለላ መንገዶቻችን ኪሳራዎችን በ ይቀንሱ ።

ትሬድን ክፍት በማሳደር ተጨማሪ ክፍያ የለቦትም

በሁሉም ዋና ፎሬክስ እና በአብዛኛው ጥቃቅን ፎሬክስ ጥንዶች፣ ወርቅ፣ክሪፕቶ እና ኢንዴክሶች ላይ ያለምንም ክፍያ ለሊቱን ማሳደር ይችላሉ።

እጅግ በጣም-ፈጣን አሰራር

በMetaTrader የመተግበሪያ መድረኮች እና የExness የራሱ ተርሚናሎች ላይ በሚሊሰከንድ ውስጥ ትሬድዎችን ይትግብሩ።

0% የስቶፕ አውት መጠን

ለሁሉም አካውንትዎች በምንሰጠው 0% የማርጅን መጠን ስቶፕ አውት በገበያዎች ላይ ረዘም ላለ ጊዜ ይቆዩ።

ሊበጅ የሚችል ሌቨሬጅ

እስከ 1፦ ያልተገደበ ድረስ ሌቨሬጅዎን እንዳሻዎት በማስተካከል የስጋት አስተዳደር ስልትዎን በሚጣጣም መልኩ የፈለጉትን ሌቨሬድ ይቀይሩ ።

የእርስዎ ገንዘብ የእርስዎ ነው። አለቀ።

ገንዘቦትን እንደሚፈልጉት በሚፈልጉበት ጊዜ እና ሁኔታ፣ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያዎች ያንቀሳቅሱ።

ፈጣን የገንዘብ ወጪ¹

ወጪዎች በሴኮንዶች ውስጥ ይካሄዳሉ፣ ይህም ፈንዶችዎን በቅዳሜና እሁድ ጭምር እንዲያገኙ ዕድል ይሰጥዎታል።

ምንም የግብይት ክፍያዎች የለቦትም²

የሶስተኛ-ወገን ገንዘብ የማስተላልፍ ክፍያዎችዎን እኛ ስለምንከፍልልዎት እርስዎ መክፍል አይጠበቅብዎትም።

የሃገር ውስጥ የክፍያ አማራጮች

ከብዙ የሃገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ክፍያ አቅራቢዎች ውስጥ የመምረጥ ነፃነት አልዎት።

ለስጋት ጊዜ እና ቦታ አለው

የእርስዎ ገንዘብ እና ዳታ ሁልጊዜ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው። Exness በሚከተለው ኢንዱስትሪ-መር በሆነ ፕሮቶኮሎች ተጠብቀዋል።

ግልጽ የትሬዲንግ ልምዶች

ከእኛ የቲክ ታሪክ ጋር የእርስዎን የትሬዲንግ ስልት የሗላ ሙከራ ያድርጉ። ለራስዎ የዋጋ አወጣጣችን እና አፈፃፀማችን እንዴት አስተማማኝ እንደሆነ ይመልከቱ።

ከርካታ ተቆጣጣሪ ፈቃዶች

ፈቃድ ያገኝን እና በቀዳሚ አለምአቀፍ መሪ አካላት ቁጥጥር የሚደረግብን ነን። የእርስዎን የፋይናንስ ዳታ በማወቅ እንዲገበያዩ የተጠበቀ ነው።

ለብቻ የተመደቡ አካውንቶች

የእርስዎ ገንዘብ ከድርጅቱ ገንዘብ ሁልጊዜ ተለይተው ስለሚቀመጡ፣ ሁልጊዜም ገንዘብዎን ማንቀሳቀስ ይችላሉ። ያለ ምንም ምናልባት፣ ያለምንም ነገር ግን።

እርሶ ትሬዲንግ ላይ ያተኩሩ። ሌላውን ለእኛ ይተዉት።

ምን እና መቼ ትሬድ ማድረግ እንዳለብዎ እርስዎ ይወስናሉ። እኛ የእርስዎን ወጪዎች ለመቀነስ እና የትሬድ ትግበራውን ለማሻሻል ከበስተጀርባ በትጋት ስራችን ላይ ነን።

የትሬዲንግ ወጪዎን ይቀንሱ

በገበያው ውስጥ ካሉት በጣም ተወዳዳሪውን ኮሚሽን እና የመግዣ እና መሸጫ ልዩነት ደረጃዎችን ያጣጥሙ። ³

ምንም የገበያ ተጽዕኖ የሌለው

ትላልቅ የትሬድ ትዕዛዞችን እንደማንኛውም ትሬደር በተመሳሳይ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነት እና ዋጋ ይግዙ።³

የተሻለ ትሬድ ትግበራ

ዋስትና ያለውን የገንዘብ ፍሰት ከልዩ የትሬድ ትግበራ ሂደታችን ጋር ይጠቀሙ።

ዛሬውኑ በታማኝ ብሮከር ትሬድ ያድርጉ

ከ800,000 ትሬደሮች እና 64,000 አጋሮች በላይ ለምን Exnessን የብሮከር ምርጫ እንደሆነ ለራስዎ ይመልከቱ።