Exness (SC) Ltd በSeychelles፣ በመዝገብ ቁጥር 8423606-1 የተመዘገበና በFinancial Services Authority (FSA)፣ በፍቃድ ቁጥር SD025 ፍቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ልውውጦች አገበያይ ነው። Exness (SC) Ltd በደቡብ አፍሪካውስጥ ባለውየፋይናንሺያል ዘርፍምግባር ባለስልጣን(FSCA) እንደኦቨር-ዘ-ካውንተርተዋጽኦዎችአቅራቢነት (ODP) ፈቃድ ተሰጥቶታል። በExness (SC) Ltd ስም የተመዘገበው የቢሮ አድራሻ 9A CT House፣ 2ኛ ፎቅ፣ Providence፣ Mahe፣ Seychelles ነው።
Exness B.V. በCuraçao፣ በመዝገብ ቁጥር 148698(0) የተመዘገበና በCentral Bank of Curaçao and Sint Maarten (CBCS)፣ በፍቃድ ቁጥር 0003LSI ፍቃድ የተሰጠው አሻሻጭ ነው። በ Exness B.V. ስም የተመዘገበው ቢሮ Emancipatie Boulevard Dominico F. “Don” Martina 31፣ Curaçao ነው።
Exness (VG) Ltd በ BVI፣ በFinancial Services Commission (FSC)፣ በመዝገብ ቁጥር 2032226 እና በኢንቨስትመን ት ቢዝነስ ፍቃድ ቁጥር SIBA/L/20/1133 ፍቃድ የተሰጠው ነው። የExness (VG) Ltd ቢሮ Trinity Chambers፣ ፖ.ሳ.ቁ 4301፣ Road Town፣ Tortola፣ BVI ነው።
ከላይ የተጠቀሱት አካላት በExness ብራንድ እና የንግድ ስም የመስራት ፍቃድ ያላቸው ናቸው።
የስጋተ-አደጋ ማስጠንቀቂያ፦ አገልግሎቶቻችን ከምንዛሪ ልውውጥ ውጪ ከሚገበዩ ውስብስብ ተዋጽኦኣዊ ምርቶች ጋር ተዛማጅ ናቸው። እነዚህ ምርቶች በብድር ምክንያት ገንዘብን በቶሎ የመክሰር ከፍተኛ አደጋን ያሚያካተቱ በመሆናቸው ለሁሉም ኢንቨስተሮች የሚሆኑ አይደሉም። Exness አንድ ሰው ወይንም አካል በሚያደርጋቸው የኢንቨስትመንት ተግባራት ምክንያት ለሚፈጠር ኪሳራ ወይንም ጉዳት በምንም መልኩ በሙሉም ይሁን በከፊል ተጠያቂ አይሆንም። ተጨማሪ ይወቁ።
ከላይ የተጠቀሱት አካላት ሰሜን አሜሪካ፣ ኢራን፣ ሰሜን ኮሪያ፣ አውሮፓ፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና ሌሎችን ጨምሮ በተወሰኑ ሃገራት ለሚኖሩ ነዋሪዎች አገልግሎት አይሰጡም።
በዚህ ድረ-ገጽ ላይ የተጠቀሰው መረጃ በማንኛውም የኢንቨስትመንት ተግባር ላይ እንዲሳተፉ ምክር፣ ጥቆማ ወይንም ደግሞ ምልጃን አያካትትም።
አንድ ሰው ከዚህ ድረ-ገጽ ጋር የሚያደርገው ግንኙነት፣ ግለሰቡ በግሉ እና በበጎ ፍቃዱ የሚያደርገው ግንኙነት ይሆናል።
ይህ ድረ-ገጽም ሆነ በውስጡ ያለው ይዘት የExnessን ፋይናንሳዊ አገልግሎቶች እና ምርቶች የመዋዋያ ወይንም ደግሞ በንብረትነት የመውሰጃ ግብዣ ተደርጎ መወሰድ የለበትም። በዚህ ድረ-ገጽ ላይ የሰፈረውን መረጃ መቅዳት የሚቻለው Exness ፍቃዱን በግልጽ በጽሑፍ ሲገልጽ ብቻ ነው።
Exness የእርስዎን ደህንነት እና ግላዊነት ለማረጋገጥ ሲል Payment Card Industry Data Security Standard (PCI DSS) ያከብራል። በእኛ የቢዝነስ ሞዴል የPCI DSS መስፈርቶች መሰረት መደበኛ የአደጋ ተጋላጭነት ፍተሻዎችን እና የሰርጎ ገብነት ሙከራዎችን እናከናውናለን።
¹በExness፣ 95% የሚሆኑት ገንዘብ ወጪ የማድረግ ሂደቶች በቅጽበት (ከ 1 ደቂቃ በታች ባለ ጊዜ) የሚከናወኑ ናቸው። ገንዘብዎ አንዴ ከእኛ ቁጥጥር ከወጣ በኋላ፣ የክፍያ ሂደቱን የማከናወን እና ወደ አካውንትዎ የማስገባት ኃላፊነት የሚሆነው እርስዎ የመረጡት ከፋይ አካል ነው።
²የገቢ ክፍያዎች የተወሰኑ የክፍያ ዘዴዎች ላይ ሊተገበሩ የሚችሉ ሲሆን፣ ይህም የክፍያ ሂደቶቻችንን ታማኝነት ለማስጠበቅ ሲባል ነው።
³የገበያ ተለዋዋጭነት፣ የዜና ልቀቶች፣ ኢኮኖሚያዊ ክስተቶችን ጨምሮ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች ፣ ገበያዎች ሲከፈቱ እና ሲዘጉ፣ እና ትሬድ በሚደረጉ መሳሪያዎች አይነት ምክንያት ሊለዋወጡ እና ሊሰፉ ይችላሉ።
⁴ምርጥ የመግዣ እናመሸጫ ልዩነቶችከጃንዋሪ እስከ ሜይ2024 ድረስ ባለውጊዜ ውስጥከአምስት ትላልቅብሮከሮች ጋርሲነፃፀር ለXAUUSD ከከፍተኛ-ተጽእኖዜና በሗላለመጀመሪያዎቹሁለት ሰኮንዶችየኤጀንሲዎችኮሚ ሽንንሳይጨምር በExness የቀረበውን አማካይወይም ከፍተኛየመግዣ እና መሸጫልዩነቶችያመለክታል።